Leave your feedback Share Copy URL https://mypepack.gophersport.com/video/?vid=cnR2EDHKYdd Email Facebook Twitter LinkedIn Pinterest Tumblr Share on Facebook Share on Twitter የጎረቤቴ ውሻ አዘዘኝ! - ከተማዋን ያሸበረው አስፈሪው የሳም ልጅ ታሪክ | David Berkowitz - Son of Sam [yMkoOTA4XiM] Health Updated on August 09, 2026 EDT — Published on August 09, 2026 EDT በ1976 ዓ.ም በኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ወጣቶችን እያደነ በመግደል ከተማዋን በሽብር ያናወጠው የዴቪድ በርኮዊትዝ (David Berkowitz) ወይም "የሳም ልጅ" (Son of Sam) አስፈሪና እውነተኛ ታሪክ። ሲያዝ ፖሊሶችን ያስደነገጠው መልሱ ምን ነበር? "የጎረቤቴ ውሻ ውስጥ የገባው ባለ 6,000 ዓመት ዕድሜ ያለው አጋንንት ሰዎችን እንድገድል ያዘኝ ነበር" ማለቱ እውነት ነበር ወይስ የፍርድ ቅጣትን ለማምለጥ የተደረገ ድራማ? በዚህ ሙሉ ዶክመንታሪ ውስጥ ታሪኩን፣ ምርመራውንና ያልተሰሙ ሚስጥራትን በዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል። 🔔 ይህ የታሪክ ትረካ ከተመቻችሁ ቪዲዮውን Like በማድረግ፣ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሃሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን። Disclaimer/ማስገንዘቢያ፦ ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ለትምህርታዊ እና ለታሪክ መረጃ ግንዛቤ ብቻ ነው። በቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሱት ክስተቶች በታሪክ ላይ የተመዘገቡ እውነተኛ ወንጀሎች ናቸው። #የሳምልጅ #SonOfSam #DavidBerkowitz #TrueCrimeAmharic #የታሪክትረካ #አስፈሪታሪኮች #እውነተኛታሪክ #አማርኛትረካ #amharicdocumentary BvqCl6pZ2Vo U5kdr8LIxHv K4riRO7Ht04 beCJRoR7yPm
በ1976 ዓ.ም በኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ወጣቶችን እያደነ በመግደል ከተማዋን በሽብር ያናወጠው የዴቪድ በርኮዊትዝ (David Berkowitz) ወይም "የሳም ልጅ" (Son of Sam) አስፈሪና እውነተኛ ታሪክ። ሲያዝ ፖሊሶችን ያስደነገጠው መልሱ ምን ነበር? "የጎረቤቴ ውሻ ውስጥ የገባው ባለ 6,000 ዓመት ዕድሜ ያለው አጋንንት ሰዎችን እንድገድል ያዘኝ ነበር" ማለቱ እውነት ነበር ወይስ የፍርድ ቅጣትን ለማምለጥ የተደረገ ድራማ? በዚህ ሙሉ ዶክመንታሪ ውስጥ ታሪኩን፣ ምርመራውንና ያልተሰሙ ሚስጥራትን በዝርዝር ይዘንላችሁ ቀርበናል። 🔔 ይህ የታሪክ ትረካ ከተመቻችሁ ቪዲዮውን Like በማድረግ፣ ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ሃሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን። Disclaimer/ማስገንዘቢያ፦ ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው ለትምህርታዊ እና ለታሪክ መረጃ ግንዛቤ ብቻ ነው። በቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሱት ክስተቶች በታሪክ ላይ የተመዘገቡ እውነተኛ ወንጀሎች ናቸው። #የሳምልጅ #SonOfSam #DavidBerkowitz #TrueCrimeAmharic #የታሪክትረካ #አስፈሪታሪኮች #እውነተኛታሪክ #አማርኛትረካ #amharicdocumentary BvqCl6pZ2Vo U5kdr8LIxHv K4riRO7Ht04 beCJRoR7yPm